ዶ/ር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ

  • እስክንድር ፍሬው

ዶ/ር አብይ አህመድ

አዲሱ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አህመድ የፊታችን ሰኞ ጠዋት በጠቅላይ ሚኒስትርነት ቃለ መሃላ እንደሚፈጽሙና፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ንግግር እንደሚያደርጉ ተገለፀ።

አዲሱ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አህመድ የፊታችን ሰኞ ጠዋት በጠቅላይ ሚኒስትርነት ቃለ መሃላ እንደሚፈጽሙና፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ንግግር እንደሚያደርጉ ተገለፀ።

በኦሕዴድና በኢሕአዴግ ምክርቤት አባላት እምነት የተጣለባቸው የዶ/ር አብይ የሥልጣን ዘመን መጭ ተስፋዎችና ፈተናዎችም ከወዲሁ እያነጋገሩ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር አብይ አህመድ