የጠ/ሚ አብይ አሕመድ የካቢኔ ሹም ሽር

  • እስክንድር ፍሬው

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ያቀረቡትን የካቢኒ አባላት ሹመት አፀደቀ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የካቢኔ ሹም ሽር አካሂደዋል፡፡

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የካቢኔ ሹም ሽር አካሂደዋል፡፡ ከ28ቱ ሚኒስትሮች አብዛኞቹ፣ ማለትም አሥራ ስምንቱ በአሉበት ቀጥለዋል ወይንም በሌላ መሥርያ ቤት በተመሳሳይ ኃላፊነት ተሹመዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚኒስትሮቹን ሹመት ያፀደቁት፣ በአገልግሎት አሰጣጥ ኅብረተሠቡን ማማረርና የሙስና ተግባር ሊታለፉ የማይገባቸው ቀይ መሥመሮች መሆናቸውንም በማሳሰብ ጭምር ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጠ/ሚ አብይ አሕመድ የካቢኔ ሹም ሽር