የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ወጣቶቹ በፀጥታ አካላት ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ሲሉ ነው እርምጃ የተወሰደባቸ ብሏል
አምቦ —
በምዕራብ ኦሮምያ ነቀምቴ ከተማ ነዋሪ የነበሩና በፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ የነበራቸው አራት ወጣቶች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን ገልፆ፤ በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ መግለጫ አውጥቷል።
የኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽንሰ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ በበኩላቸው "ወጣቶቹ መሳሪያ ታጥቀው የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ላይ ግድያ የፈጸሙ ከመሆናቸው በተጨማሪም በዕለቱም የመንግስት ጸጥታ አካል ላይ ጥቃት ሊፈፅሙ ሲሉ ነው ተመጣጣኝ እርምጃ የተወሰደባቸው" ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5