የምርጫ ቦርድ ባለሥልጣናት የዛሬ ገለፃ

ብርቱካን ሚደቅሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ውብሸት አየለ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ም/ሰብሳቢ

ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅስቀሳ በተከለከለባቸው የጥሞና ጊዜያት የብልጽግና ፓርቲ በተለያዩ ስፍራዎች ቅስቀሳውን ቀጥሏል ሲሉ ቅሬታ አስሰሙ።

ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ቅሬታውን አጣርቼ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ርት ብርቱካን ሚደቅሳ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በእስካሁኑ ሂደቱ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የምርጫ ቦርድ ባለሥልጣናት የዛሬ ገለፃ