በኢትዮጵያ በድሃና በባለፀጋ መካከል ልዩነት እየሰፋ ነው ተባለ

  • መለስካቸው አምሃ

ፎቶ ፋይል

በአለፉት 16 ዓመታት በኢትዮጵያ ከድኅነት ወለል በታች የሚኖሩ ዜጎች ቁጥር የቀነሰ ቢሆንም በድሃውና በባለፀጋው መካከል የነበረው ልዩነት ግን መስፋቱን አንድ ጥናት አስታወቀ፡፡

በአለፉት 16 ዓመታት በኢትዮጵያ ከድኅነት ወለል በታች የሚኖሩ ዜጎች ቁጥር የቀነሰ ቢሆንም በድሃውና በባለፀጋው መካከል የነበረው ልዩነት ግን መስፋቱን አንድ ጥናት አስታወቀ፡፡ የጥናቱ ዘገባ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ጥራትም ዝቅተኛ መሆኑን አመልክቷል፡፡

የሀገሩቱ የኢንደስትሪ ዘርፍ መስፋፋት ዓላማ ሰብዓዊ ልማትን ማዕከላዊ ያደረገ እንዲሆንም የጥናቱ ዘገባ ምክረ ሀሳብ አቅርቧል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ በድሃና በባለፀጋ መካከል ልዩነት እየሰፋ ነው ተባለ