ኬንያ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወከባ እየደረሰባቸው መሆኑን ገለፁ

ናይሮቢ


Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወከባ እየደረሰባቸው መሆኑን ገለፁ


ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢና በአካባቢዋ በሚገኙ ስደተኞች ላይ በመንግሥቱ እየተፈፀመ ነው የሚሉት አፈሣና እሥራት በእጅጉ እያሣሰባቸው መሆኑን ስደተኞቹ እየገለፁ ነው፡፡

የኬንያ መንግሥት በሃገሪቱ ውስጥ እየደረሱ ያሉት ፍንዳታዎች ለፀጥታዬ አደጋና ሥጋት ደቅነዋል በሚል ስደተኞች ወደዚያ ሲገቡ ወደየተመደቡባቸው ሠፈሮቻቸው እንዲመለሱ በቅርቡ ማስታወቂያ አውጥቶ እንደነበረ ይታወሣል፡፡

ከዚያ ማስታወቂያ ወዲህ ባለፉት ከአምስት እስከ ሰባት በሚሆኑ ቀናት ብዙ ስደተኞች እየታፈሱና እየተንገላቱ መሆኑ ይሰማል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡