የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ወደ ሰሜን ወሎ እርዳታ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

ፎቶ ፋይል፦በጦርነት ተፈናቅለው ደሴ ውስጥ የተጠለሉ የዕርዳታ እህል በመጠባበቅ ላይ

የፌደራል አደጋስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በህወሃት ቁጥጥር ስርወዳሉ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች እርዳታ እንደሚቀርብ አስታወቀ። የፌደራል መንግሥት ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ጋር በመተባበር አቅርቦቱ እንዲደርስ እየተደረገ እንደሆነ ነው ኮሚሽኑ ያስታወቀው።

በፌደራል መንግሥት ቁጥጥር ስርላሉት የደቡብ ወሎናየአፋር አካባቢዎችም የእርዳታ እህል እየተላከ መሆኑን ነውየኮሚሽኑ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቀዋል።

አቶ ደበበ በወሎ ርሃብ ተከስቷል የሚለውን እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ወደ ሰሜን ወሎ እርዳታ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ