ከጋምቤላ 22 ሕፃናት በሙርሌ ታጣቂዎች ታፍነው ተወስደዋል፣ 12 ሰው ተገሏል

ጋምቤላ ክልል

ጉዳዩን በውጭ ሆነው የሚከታተሉ የሟቾቹን ቁጥር 13 ያድርሱታል። ታፍነው የተወሰዱት 27 እንደሆኑ ሲናገሩ። በርካታ ቤቶች ተቃጥለዋል ይላሉ።

የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ አባላት በትናንትናው ምሽት በኢትዮጵያ ጋምቤላ ክልል አኝዋክ ማኅበረሰብ ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ሕይወት አጥፈተው፣ ሕፃናት ወስደውና ቤት አቃጥለው ሄደዋል ተብሏል።

ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።

Your browser doesn’t support HTML5

ከጋምቤላ 22 ሕፃናት በሙርሌ ታጣቂዎች ታፍነው ተወስደዋል፣ 12 ሰው ተገሏል