Your browser doesn’t support HTML5
በቦንብ ፍንዳታ ሕይወታቸው ያለፈው የደሴ ፍ/ቤት ዳኛ ቀብር ተፈጸመ
ከትላንት በስቲያ ሰኞ ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያሽከረክሩት በነበረው መኪና ላይ በፈነዳ ቦንብ ሕይወታቸው ማለፉ በፖሊስ የተገለጸው፣ የደሴ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤት ዳኛ ሙሉጌታ ከበደ ቀብር ሥነ- ሥርዓት ትላንት መፈፀሙን ወዳጆቻቸው ገለፁ።
ጥቃቱ በማን እንደተፈፀመ እስካኹን አለመታወቁን ፖሊስ ገለጿል።