የሞያሌ ነዋሪዎች ጥያቄ

ፎቶ ፋይል

የሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች የድንበር ዘለል ጉዞ ሙሉ በሙሉ ባለመቆሙ መንግሥት በከተማዋ የኮሮናቫይረስ ምርመራ የሚያደርግ ላቦራቶሪ እንዲያቋቁም ጠየቁ።

የአሜርካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች በተለይ በኬንያዋ ማንዴራ አስተዳደር ግዛት በበሽታው የተያዙ ሰዎች መገኘታውን ተከትሎ መንግሥት እርምጃ መውሰድ አለበት ብለዋል። የአካባቢው አስተዳዳሪዎችም የላቦራቶሪው መቋቋም አስፈላጊ ነው ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሞያሌ ነዋሪዎች ጥያቄ