ከሞያሌ ተሰደው ኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በምግብ እጥረት እየተቸገሩ መሆናቸውን ተናገሩ።
ናይሮቢ —
ከሞያሌ ተሰደው ኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በምግብ እጥረት እየተቸገሩ መሆናቸውን ተናገሩ። በዕርዳታ መልክ እየተሰጣቸዉ ያለው ምግብ ለሕፃናት የሚሆን ስላልሆነ ባለፈው ሳምንት የ3 ሕፃናት ህይወት እንዳለፈ ገልፀዋል።
በሁለቱ ካምፖች ተጠልለዉ ያሉትን እየረዳ ያለው የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን - በጊዜያዊ መጠለያዉ የሕፃናት ሞት እንደነበርና፥ ነገሩ የተከሰተው ግን በባህላዊ ህክምና ምክንያት መሆኑን ገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5