ሞያሌ በተከስተ የፀጥታ ችግር የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ

ፎቶ፡-ፋይል

ሞያሌ ውስጥ በተከስተ የፀጥታ ችግር አንድ ሰው መገደሉንና አምስት ሰው መቁሰሉን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

ሞያሌ ውስጥ በተከስተ የፀጥታ ችግር አንድ ሰው መገደሉንና አምስት ሰው መቁሰሉን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

ለተጎጂዎች የህክምና ዕርዳታ የተደረገላቸው መሆኑንና የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉን በሞያሌ ሆስፒታል የጠቅላላ ሕክምና ባለሞያ ዶክተር ንጉሤ አዱኛ አረጋግጠዋል።

የሞያሌ ወረዳ አስተዳደር በበኩሉ ግድያውን የፈፀመው የመከላከያ አባል በቁጥጥር ሥር መዋሉን ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ሞያሌ በተከስተ የፀጥታ ችግር የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ