በሞሮኮ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ ምሽት ላይ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከሁለት ሺሕ በላይ ደርሷል።
በአደጋው ሕንፃዎች ወደ ፍርስራሽነት ሲቀየሩ፣ ከጉዳት የተረፉ ነዋሪዎች ደግሞ፣ መኖሪያ ቤታቸው በላያቸው እንዳይወድቁባቸው በመስጋት በውጭ ያድራሉ።
የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ አራሽ አረብሳዲ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።