አገራዊ ምክክሩ "በቀጥታ የዛሬ ችግር መፍቻ አይደለም"-ዲና ሙፍቲ

  • መለስካቸው አምሃ

ፎቶ ፋይል፦የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

የሁሉን አቀፍ ሃገራዊ ምክክር ዋና ዓላማ “ኢትዮጵያ እንደ ሃገር ለዘመናት የቆዩ የውስጥ ችግሮቿን እንድትፈታ የሚያገለግል ዘዴ እንጂ ወቅታዊ ችግሮችን በቀጥታ የሚመለከት አይደለም” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ።

“ከህወሓት ጋር ለመደራደር የሚያስችል ህጋዊ ማዕቀፍ እንደሌለ”ም ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አገራዊ ምክክሩ "በቀጥታ የዛሬ ችግር መፍቻ አይደለም"-ዲና ሙፍቲ