አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ “አዲስ ምዕራፍ ያለ ርዕዮተ ዓለም የሃገርን ጥቅም ማስከበር ነው” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
የሚኒስቴር መሥርያ ቤቱ መዘጋጀቱን በአዲሱ ዓመትም በሁሉም መስክ አዳዲስ ስኬት ለማስመዝገብ ቃል አቀባዩ አስታውቀዋል።
ወደ ሃገሩ እየገባ ለሚገኘው በውጭ የሚኖረው ትውልደ ኢትዮጵያ ማኅበረሰብ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ላይ ያተኮረ መርኃግብር መሰናዳቱም ተገልጿል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5