የኢትዮጵያ መንግሥትና የተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ ቀውሱን ለማቃለል መስማማታቸውን ገለፁ

  • መለስካቸው አምሃ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚና የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ

የኢትዮጵያ መንግሥትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልዩ ልዩ አካላት በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል የሰብዓዊ ሥራን ከማሳለጥ አንጻር ባሉት ችግሮችና ዕድሎች ላይ ዛሬ ተወያይተዋል።

የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ሁለቱ አካላት በአሁኑ ጊዜ በሰሜኑ ኢትዮጵያ ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ሰብዓዊ ቀውስ ለማቃለል ከሥምምነት እንደደረሱ አስታውቀዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግሥትና የተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ ቀውሱን ለማቃለል መስማማታቸውን ገለፁ