የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀው ህወሓት የጥፋት ሥራውን “በአፋር እና በአማራ ክልሎች እያስፋፋ ነው” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለለጋሽ ሃገሮች አምባሳደሮች እና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች ኃላፊዎች አስታወቀ።

ህወሓት በአጎራባች ክልሎች አደረሰ ባለው ጥፋትም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን ገለጸ።

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ህወሓትን በግልጽ እንዲያወግዘው ሲልም የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባለሥልጣናት መጠየቃቸውን ተመልክቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

Your browser doesn’t support HTML5

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ