አዲሱ የትረምፕ አስተዳደር ስደተኞችን ከሀገር የሚያስወጣበትን ዘመቻ በጦር ሠራዊቱ ለመደገፍ እየተሰናዳ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ የቴክሳስ ብሔራዊ ጥበቃ አባላት በኤል ፓሶ፣ ቴክሳስ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና በሲዳድ ጁዋሬዝ፣ ቺዋዋ፣ ሜክሲኮ መካከል ያለውን በሽቦ የታጠረ ድንበር እየጠበቁ፤ እአአ ታኅሣሥ 9/2024

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ማረጋገጫ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች ከሀገር ለማስወጣት የወጠኑት ዘመቻ በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ከሁሉ ግዙፉ ይሆናል ሲሉ ቃል ገብተዋል። ይሁንና አተገባበር እና ሕጋዊነቱ ጥያቄዎችን ያስነሳል።

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱ የትረምፕ አስተዳደር ስደተኞችን ከሀገር የሚያስወጣበትን ዘመቻ በጦር ሠራዊቱ ለመደገፍ እየተሰናዳ ነው

የአሜሪካ ድምጿ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዘጋቢ አሊን ባሮስ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሠራዊት በእነዚህ እቅዶች ሊሳተፍ የሚችልበትን መንገድ ትቃኛለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።