በሺሕ የሚቆጠሩ የባሕር ላይ ስደተኞች ሲተርፉ በሺሕ የሚቆጠሩት ደግሞ ሊቢያ እስር ቤት ገቡ

ከሊቢያ ተነስተው በሜዲተራኒያን ባህር ለማቋረጥ የሞከሩ አፍሪካውያን

ከሊቢያ ተነስተው በሜዲተራኒያን ባህር አቋረጠው ወደ ጣሊያን ለመግባት በጉዞ ላይ የነበሩና ባጋጠማቸው አደጋ የድረሱልኝ ጥሪ ያሰሙ 1500 ስደተኞች በጣሊያን የባህር ላይ ጠባቂዎች አማካኝነት ሕይወታቸው ተርፏል።

በሌላ በኩል ደግሞ በሊቢያ የትሪፖሊን የባሕር ኃይል የሚቆጣጠረው ቡድን ከ1200 በላይ የሚሆኑ ወደ ጣሊያን ጉዞ የጀመሩ የባሕር ላይ ስደተኞችን ይዞ ወደ ኋላ በመመለስ ወደ እስር ቤት አስገብቷቸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5