“ሂላሪ ከባራክም ከቢልም የበለጡ ብቃት ያላቸው ናቸው” ቀዳማዊ እመቤት ሚሼል ኦባማ

ፎቶ ፋይል

የሥልጣን ጊዜያቸውን ጨርሰው የሚሰናበቱት ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማና ባለቤታቸው ሚሼል ኦባማ ለዴሞክራቲክ ፓርቲው ተወካይዋ ዕጩ ሂለሪ ክሊንተን የምርጫ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ ናቸው።

ትናንት ሐሙስ ሚሼል ኦባማ ሁለቱ ዕጩ ተወዳዳሪዎች እጅግ በተቀራረበ ልዩነት በሚፎካከሩበት በሰሜን ካሮላይና፣ ከዲሞክራቷ ዕጩ ሂለሪ ክሊንተን ጋር ቅስቀሳ ላይ ነበሩ።

ፎቶ ፋይል

ዶናልድ ትርምፕ እመረጣለሁ ብለው ተስፋ በሚያደርጉበትና ከየትኛውም ወገን ባልሆነው ስዊንግ ስቴት ኦሃዮ እንደነበሩ ታውቋል።

የዛቲካ ሆክን ዘገባ አዲሱ አበበ ያቀርበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

“ሂላሪ ከባራክም ከቢል ክሊንተንም የበለጡ ብቃት ያላቸው ናቸው” ቀዳማዊ እመቤት ሚሼል ኦባማ