ዛሬ ከቀትር በኋላ ፍርድ ቤት የቀረቡት የብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዳይሬክተር ጀነራል ክንፈ ዳኘው መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠየቁ።
አዲስ አበባ —
ዛሬ ከቀትር በኋላ ፍርድ ቤት የቀረቡት የብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዳይሬክተር ጀነራል ክንፈ ዳኘው መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠየቁ።
ፍርድ ቤቱም ሌሎችን ተጠርጣሪዎች ካነጋገረ በኋላ አብዛኛዎቹን ለነገ እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሜቴክ ኃላፊ መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠየቁ