በአደባባይ የሚከበሩ በዓላት - በአዲስ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በመስከረም አዲስ አበባ ውስጥ በአደባባይ የሚከበሩ በዓላት ኅብረሰተቡን ከኮሮናቫይረሰ ለመጠበቅ በሚያስችል ሁኔታ እንዲከናውኑ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አሳስበዋል።

የመስቀል አደባባይ ግንባታ ሥራ ለመስቀል ስለሚደርስ በዓሉ በተለመደው ቦታ እንደሚከበርም ተናገረዋል።

በሌላም በኩል ከንቲባዋ ለሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል ማክበሪያ ሥፍራ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ለአባገዳዎች አስረክበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በአደባባይ የሚከበሩ በዓላት - በአዲስ አበባ