ነገ ለሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት ሪፐብሊካን ፓርቲው ዶናልድ ትራምፕ ቢመሩጡ ጥሩ ፕሬዚዳንት ይወጣቸዋል ብለው እንደሚያምኑ እና እንደሚደግፉዋቸው አንድ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው ፖለቲከኛ ገልፁ፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
የማሳቹሴትስ ግዛት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ለመሆን እየተወዳደሩ ያሉት አቶ መስፍን በሽር ማምሻውን ከአሜሪካ ድምፅ ጋር አጭር ቃል ምልልስ አድርገዋል፡፡
የምርጫውን ሂደት እየተከታተለ ያለው ሰለሞን አባተ ዘገቧል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5