መሠረት ማኒ

የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ጭምር የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ እየተወዳደረ ያለ ክለብን በማሰልጠን የመጀመሪያዋ ናት፡፡

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን፣ ሉሲዎቹንም ከአንድም ሁለት ጊዜ አሰልጥናለች።

የድሬዳዋ ሰርከስንም በማቋቋም ትታወቃለች፡፡ አሁን በግሏ ታዳጊዎችን እያሰለጠነች ሲሆን ከ1977 ዓ.ም የጀመረውን የስፖርት ህይወቷን በመፅሐፍ መልክ አሳትማለች- መሠረት ማኒ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መሠረት ማኒ