ዋሺንግተን ዲሲ —
ሜሮን ውድነህ
Your browser doesn’t support HTML5
ሜሮን ውድነህ የሚስ አፍሪካ ዩኤስ ውድድር አሸናፊ ሆናለች
ኢትዮጵያ ተወልዳ በሦስት ዓመት ዕድሜዋ ከቤተሰቧ ጋር ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ሜሮን በጤናና በሕብረተሰብ ሣይንስ የመጀመሪያ ዲግሪዋን አግኝታለች፡፡
ሜሪላንድ ግዛት ሞንትጎመሪ አውራጃ ውስጥ በተካሄደው ሥነ-ሥርዓት ሜሮን የተቀዳጀችው ሁለት ሽልማት ነው፡፡ አንደኛው ሚስ አፍሪካ-ዩኤስኤ እና በሕዝብ ድምፅ ብልጫም አሸናፊነት ነው፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡