የጀርመን ቻንስለር አንገላ መርከል በሦስት የአፍሪካ ሀገሮች ያደረጉትን ጉብኝት ዛሬ አጠናቀዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የጀርመን ቻንስለር አንገላ መርከል በሦስት የአፍሪካ ሀገሮች ያደረጉትን ጉብኝት ዛሬ አጠናቀዋል።
የጉብኝታቸው ዓላማ ከአፍሪካ ሀገሮች ጋር የንግድ ትስስሮችን ለማጎልበትና ከአህጉሪቱ ወደአውሮፓ የደረገውን ፍልሰት ለመገደብ የሚያስችሉ መንገዶች ላይ ያነጣጠረ መሆኑን ገልፀዋል።