የዶ/ር መረራ ጉዲና ጠበቆች የፌደራሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ለመሰረተባቸው ክስ መቃዎሚያቸውን በፅሑፍ አቀረቡ፡፡
አዲስ አበባ —
የዶ/ር መረራ ጉዲና ጠበቆች የፌደራሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ለመሰረተባቸው ክስ መቃዎሚያቸውን በፅሑፍ አቀረቡ፡፡ የቀረበባቸውን ክስ ከሌሎች ተከሳሾት ተነጥሎ እንዲታይ፣ ክሱም በወንጀል ክስ አግባብ መሰረት ተሟልቶ ያልቀረበ በመሆኑ ውድቅ እንዲደረግ ጠይቀዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ ዓቃቤ ሕግ ለመቃዎሚያው መልሱን በፁሑፍ እንዲቀርብ አዝዞ፣ ቀጥሮ ይዟል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5