“ሰዎች ለሰዎች”በኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የእርዳታ ዕቅዱን አስታወቀ

  • መለስካቸው አምሃ

Menschen für Menschen

“ሜንሽን ፊዩር ሜንሽን” ወይንም “ሰዎች ለሰዎች” የተሰኘው ግብረ ሠናይ ድርጅት እ አ አ በ2017 በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው የተለያዩ መረሃ ግብሮች ከ2 መቶ ዘጠና ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መያዙን ይፋ አደረገ፡፡

“ሜንሽን ፊዩር ሜንሽን” ወይንም “ሰዎች ለሰዎች” የተሰኘው ግብረ ሠናይ ድርጅት እ አ አ በ2017 በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው የተለያዩ መረሃ ግብሮች ከ2 መቶ ዘጠና ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መያዙን ይፋ አደረገ፡፡

ያለፉት ጥቂት ዓመታት ለድርጅቱ የቀውስ ዓመታት የነበሩ ቢሆንም ያ እንዳበቃም የድርጅቱ ከፍተኛ ሃላፊ አስታውቀዋል፡፡

ድርጅቱ አስከዛሬ ባከናዎናቸው ተግባራት ዘላቂና ፍሬያማ ውጤት እንዳሰገኘም ሃላፊዎቹ ይናገራሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

“ሰዎች ለሰዎች”በኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የእርዳታ ዕቅዱን አስታወቀ