ሚሞሪያል ደይ

  • ቪኦኤ ዜና
Mark Shively, from Beaverton, Oregon leaves flowers at the grave of his grandfather's unit commander, World War I U.S. Marine Corps Lt. Carleton Burr, during Memorial Day weekend at Aisne-Marne American Cemetery in Belleau, May 26, 2018.

ዩናይትድ ስቴትስ ዛሬ 'Memorial Day' እያከበረች ነው።

ሚሞሪያል ደይ በያመቱ የሚከበረው፣ በአውሮፓውያኑ የግንቦት ወር የመጨረሻው ሰኞ ሲሆን፣ ዕለቱም በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ለአገራቸው መስዋትነት የከፈሉ አሜሪካውያን የሚዘከሩበት እንዲሆን ተደንግጓል።

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የዛሬውን ቀን ብሔራዊ በዐል እንዲሆን የደነገገውም እአአ በ1971 መሆኑ ይታወቃል።