የመላኒያ ትረምፕ በድጋሚ ቀዳማዊ እመቤት የመሆን ዕድል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የመላኒያ ትረምፕ በድጋሚ ቀዳማዊ እመቤት የመሆን ዕድል

የተዋጣላቸው ስሎቬኒያዊ ሞዴል፣ በኋላም የአሜሪካ ቀዳማዊ እመቤት የሆኑት መላኒያ ትረምፕ፣ በእ.አ.አ 2016 ባለቤታቸው ዶናልድ ትረምፕ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነው ከተመረጡ በኋላ፣ መልካምም ጎምዛዛም ጊዜ አሳልፈዋል። መላኒያ ትረምፕ በመጪው የፈረንጆች ዓመት ወደ ዋይት ሃውስ የመመለስ ዕድል አላቸው።

የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኤግሌሲያስ የላከችው ቀጣዩ ዘገባ፣ የመላኒያ ትረምፕን ሕይወት ወደ ኋላ ተመልክቶ፤ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ዋይት ሃውስ የሚመለሱ ከሆነ፣ ድምጽ ሰጪዎች ከእርሳቸው ምን እንደሚጠብቁ ይቃኛል።