ቀዳማዊት እመቤት ሜለኒያ ትረምፕ - በማላዊ

የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማዊት እመቤት ሜለኒያ ትረምፕ የአፍሪካ ሀገሮች ጉብኝታቸውን በመቀጠል በአሁኑ ወቅት ማላዊ ይገኛሉ። ጉዟቸው ወደ ኬንያና ግብፅ ይወስዳቸዋል።