“የትግራይ ክልል አስተዳደሮች ስብሰባ ማካሄድ የሚችሉት በጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ዕውቅና ብቻ ነው” አቶ ጌታቸው ረዳ

መቐለ ከተማ

Your browser doesn’t support HTML5

“የትግራይ ክልል አስተዳደሮች ስብሰባ ማካሄድ የሚችሉት በጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ዕውቅና ብቻ ነው” አቶ ጌታቸው ረዳ

የትግራይ ክልል የዞንና እና የወረዳ አስተዳደሮች ስብሰባ ማካሔድ የሚችሉት፣ በጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ዕውቅና ብቻ እንደሆነ አቶ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ፡፡

አቶ ጊታቸው ይሕንን ያስታወቁት ዛሬ ለክልሉ የዞን እና የወረዳ አስተዳደሮች በጻፉት ደብዳቤ ነው፡፡

በሌላ በኩል፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች፣ በህወሓት አመራሮች መካከል መከፋፈል ቢፈጠርም፣የክልሉ የጸጥታ ኀይሎች ገለልተኛ ኾነው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል፡፡