የኢትዮጵያ እስልምና አመራሮች ከጦርነቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀሌ ገብተዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ እስልምና አመራሮች ከጦርነቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀሌ ገብተዋል

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የሚመሩት የምክር ቤቱ ሥራ አስፈጻሚ አባላት እና የእምነቱ መሪዎች ትግራይ ክልል ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው።

ዛሬ ረቡዕ መቀሌ የገቡት የእምነቱ መሪዎች ጉብኝት፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሳቢያ ከክልሉ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋራ የሰፋው ልዩነት በይቅርታ ከተፈታ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሔድ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።