በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ በአልባሳት ምርት ሥራ የተሰማራ ኩባንያ እስካሁን ሥራ በጀመረ አጭር ጊዜ ውስጥ መጠኑ ከ200 ሺህ በላይ የሚገመት የአልባሳት ምርት በሁለት ዙር ለውጭ ሀገር ገበያ መላኩን አስታወቀ።
ከ700 በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሩንም ኩባንያው ይፋ አድርጓል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ከ700 በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሩንም ኩባንያው ይፋ አድርጓል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5