ለትግራይ ክልል ተረጂዎች ገቢ ማሰባሰብ ተጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

 ለትግራይ ክልል ተረጂዎች ገቢ ማሰባሰብ ተጀመረ

በትግራይ ክልል 4.5 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው፣ "አስቸኳይ ምላሽ ለትግራይ" የተባለ ኮሚቴ አስታወቀ። ኮሚቴው ተጎጂዎቹን ለመርዳት ዛሬ ባስጀመረው የገቢ ማሰባሰቢያ 130 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱን እና፣ ፌደራል መንግሥቱ 130 ሚሊዮን ብር ለመስጠት ቃል መግባቱ ታውቋል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/