የቀድሞው የቢቢሲ ዘጋቢ ከአንድ ቀን እስር በኋላ ተለቀቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው የቢቢሲዘጋቢ ከአንድ ቀን እስር በኋላ ተለቀቀ

የቀድሞ የቢቢሲ ዘጋቢ እና በኋላም በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ከትግራይ ኃይሎች ጋራ ተሰልፎ ሲዋጋ የነበረው ደስታ ገብረ መድኅን፣ ለአንድ ቀን ታስሮ ተለቀቀ፡፡

ህወሓት እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች እያካሔዱት ያለውን ስብሰባ አስመልክቶ፣ ዘገባ በመሥራቱ እንደታሰረ፣ ደስታ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል፡፡ በጉዳዩ ላይ፣ ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።