መቀሌ ትምህርት ቤት ተከፍቷል፤ ተማሪ የለም

በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ከአንድ ዓመት በላይ የተቋረጠ የትምህርት ሂደት በዚህ ሳምንት መጀመሩ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ። የመቀሌ ዘጋቢያችን ሙሉጌታ ኣፅብሃ በበኩሉ ተዘዋውሮ ያያቸው ትምህርት ቤቶች፣ ትምህርት ሳይጅምሩ እንዳገኛቸው ይናገራል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

መቀሌ ትምህርት ቤት ተከፍቷል፤ ተማሪ የለም