በመቐለ ሁለት ገጽታዎች ያሉት የገና በዓል ድባብ

Your browser doesn’t support HTML5

በመቐለ ሁለት ገጽታዎች ያሉት የገና በዓል ድባብ

በመቐለ ከተማ ነዋሪዎች በትግራይ ክልል ሰላም በመስፈኑ የዘንድሮን የገና በዓል ተስፋ በተላበሰ ስሜት እንደሚያከብሩት ቢገልጹም፣ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው አለመመለሳቸው እና ድርቅን ተከትሎ የመጣው ችግር ድባቡን እንዳደበዘዘው ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ፡፡