የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ከመቀሌ ወጣቶች ጋር ተገናኝተው ተነጋግረዋል።
መቀሌ —
የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ከመቀሌ ወጣቶች ጋር ተገናኝተው ተነጋግረዋል።
ከትናንት በስተያ ቅዳሜ መቀሌ የገባው የአዲስ አበባ ቡድን 500 ወጣቶችንና የከተማዪቱን አስተዳደር አመራር አባላትን ያቀፈ ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5