Your browser doesn’t support HTML5
ከሱዳን መንግሥት ጋር ይደረጋል ስለሚባለው የድንበር መካለል መንግሥት ግልጽና ልዩ መግለጫ እንዲያወጣ መድረክ ጠየቀ። መጪው ምርጫም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው፣ የፖለቲካ ምህዳሩን የሚያሰፋ ድርድር እንዲደረግ አሳሰበ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ መድረክ፤ አንድነት በተባለው አባል ድርጅቱ ላይ እገዳ ሲጥል፣ የሲዳማ አርነት ንቅናቄን ደግሞ በአባልነት ተቀብሏል።
የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ።