የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

  • እስክንድር ፍሬው

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

"የኢትዮጵያን የፖለቲካ ምህዳር ጨምድዶ የያዘው ኢህአዴግ ነው፡፡ ድርድር ማካሄድ የምንፈልገው ከኢህአዴግ ጋር ነው" የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፡፡

በድርድሩ አካሄድ ላይ ያቀረቡዋቸው ጥያቄዎች አውንታዊ ምላሽ ካለገኙ፣ ውይይቱን ሊያቋርጡ እንደሚችሉ የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናግረዋል፡፡

መድረክ መሪ ተደራዳሪ ሆኖ እንዲቀርብ፣ አለበለዚያም ጎን ለጎንና ብቻውን ከገዥው ፓርቲ ጋር እንዲደራደር፣ ጥያቄ እያቀረበ ነው፡፡

እስክንድር ፍሬው ከፕሮፌሰር በየነ ጋር ጴጥሮስ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ሰፋ ያለ ክፍል ቀጥሎ ይቀርባል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ