የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ ሰሞኑን በአዲስ አበባና በዙሪያዋ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ነው ያለውን ግድያና ማፈናቀል አወገዘ፡፡
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ ሰሞኑን በአዲስ አበባና በዙሪያዋ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ነው ያለውን ግድያና ማፈናቀል አወገዘ፡፡ መንግሥት ወንጀለኞችን በአስቸኳይ ለሕግ እንዲያቀርባቸውም ጠየቀ፡፡
የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲም ተመሳሳይ መግለጫ አውጥቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5