መድረክ በኢትዮጵያ ላይ አንዣቧል ካለው አደጋ እና ጥፋት ሊታደጋት የሚችለውና ብቸኛው አማራጭም ሥር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ ነው ሲል አሳሰበ፡፡
አዲስ አበባ —
መድረክ በኢትዮጵያ ላይ አንዣቧል ካለው አደጋ እና ጥፋት ሊታደጋት የሚችለውና ብቸኛው አማራጭም ሥር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ ነው ሲል አሳሰበ፡፡ ይህ ሊመጣ የሚችለውም ገዥው ፓርቲ ከሌሎች በሀገሪቱ ጉዳይ ያገባኛል ከሚሉ የፖለቲካ ኃይሎች ጋራ በመምከርም እንደሆነም አመልክቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።