በመይንማር ብሔራዊ ምርጫ ተቃዋሚ ፓርቲ ወደ ድል እያመራ ነው

  • ሰሎሞን ክፍሌ
የኖቤል ሎሬቷ የአንግ ሳን ሱ ኪ (Aung San Suu Kyi) ተቃዋሚ ፓርቲ በብሔራዊ ምርጫው ወደ ድል እያመራ መሆኑን ይፋ ያልሆኑ ውጤቶች ይጠቁማሉ።

በመይንማሩ (Myanmar) ምርጫ፥ የኖቤል ሎሬቷ የአንግ ሳን ሱ ኪ (Aung San Suu Kyi) ተቃዋሚ ፓርቲ ወደ ድል እያመራ መሆኑን ከወዲሁ የተገኙ ይፋ ያልሆኑ ውጤቶች ይጠቁማሉ። ያም ሆኖ ግን ጠቅላላው ውጤት በይፋ ከመገለጹ በፊት ቀናቶች ሊቆጠሩ እንደሚችሉ የምጫ ባለሥልጣናት ያስረዳሉ።

የአሜሪካ ድምጽ ጋዜጠኛ ስትቭ ሀርማን (Steve Herman) ትላንት በያንጎን (Yangon) የተካሄደው ምርጫ ምን እንደሚመስል ተከታትሎ ዝርዝር ለኮልናል። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በመይንማር ብሔራዊ ምርጫ ተቃዋሚ ፓርቲ ወደ ድል እያመራ ነው