"ዛሬ እንደዋዛ ብቻቸውን ብቻቸውን የሚደመጡ ለትውልድ የማያስቡ የአንድነት ብርታት ያልገባቸው…ሰዎች ይዘውን እንዳይጠፉ ዝምታውን አቁመን ለኢትዮጵያ አንድነት በጋራ እንስራ" ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዓለምቀፍ የሴቶች ቀን "ማርች 8" ሲከበር የተናገሩት ነው፡፡
አዲስ አበባ —
በሀገር አቀፍ ደረጃ "የላቀ ትኩረት እና ቁርጠኝነት ለሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት" በሚል መሪ ቃል ዓለምቀፍ የሴቶች ቀን በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲከበር ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ዝግጅቱን የተከታተለው ግርማቸው ከበደ ተከታዩን ዘገቧል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5