ማንዴላና ኢትዮጵያ - በፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ ገለፃ

ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ /ፎቶ ፋይል/

ፕፎፌሰር ማሞ ሙጬ ስለ ኔልሰን ማንዴላና ስለኢትዮጵያ ግንኙነት የሚያውቁትን ለቪኦኤ አጫውተዋል፡፡



ኔልሰን ማንዴላ


Your browser doesn’t support HTML5

ማንዴላና ኢትዮጵያ - በፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ ገለፃ


ፕፎፌሰር ማሞ ሙጬ ስለ ኔልሰን ማንዴላና ስለኢትዮጵያ ግንኙነት የሚያውቁትን ለቪኦኤ አጫውተዋል፡፡

ፕሮፌሰር ማሞ በአውሮፓ የእንግሊዙን የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጁ አመራርና ልማት ማዕከል ጨምሮ በተለየዩ ዩኒቨርሲቲዎች በአፍሪካም ምዕራብ አፍሪካን ጨምሮ የብዙ ሃገሮች ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሠሩትና እየሠሩ ያሉ ምሁር ናቸው፡፡

በኢትዮጵያም በቅርቡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተባባሪ ፕሮፌሰርነት ለአንድ ወር ያህል አገልግለው ወደ ደቡብ አፍሪካ ተመልሰዋል፡፡

ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ /ፎቶ ፋይል/

ደቡብ አፍሪካ ውስጥም በሃገሪቱ መንግሥት በሚደገፈው የፕሪቶሪያው ትሽዋኔ ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክት ላይ እየሠሩ ናቸው፡፡

“ማንዴላ ኢትዮጵያዊነትም፣ ደቡብ አፍሪካዊነትም የሚሰማቸው ሰው ነበሩ” ብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡