በማሊ አሁንም ፈተናዎች አሉ ተባለ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ፋይል- የተመድ የሰላም አስከባሪ ሰራዊት በማሊ ድንበር

በማሊ የእርቀ ሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ከአንድ ዓመት በኃላም ፈተናዎች አሉ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተጨማሪ ወታደሮችን በመላክና ሃገሪቱ ከአሸባዊዎች ጋር በምታካሂደው ውግያ ለመርዳት በዚህ ሳምንት ቃል ገብቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በማሊ አሁንም ፈተናዎች አሉ ተባለ