ማሊና የአውሮፓ ህብረት በሕገወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ የሚጎርፈውን ፍልሰተኛ ለማስቆምና ከደረሱ በኋላ ጥገኝነት የተከለከሉትን ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ላይ አሁንም ከስምምነት አልደረሱም።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በባማኮ ያሉ ተቺዎች የቀረበው ሃሳብ በቂ የምጣኔ ሃብት ዕድል ፈጥሮ የፍልሰት አዙሪቱን መሥበር የሚያስችል አይደለም ይላሉ።
ካታሪና ሆዬ ከደቡብ ምዕራባዊ ማሊ ከተማ ከዴዴኒ የላከችው ዘገባን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ማሊና የአውሮፓ ህብረት ፍልሰተኞችን ለማስቆም ከስምምነት አልደረሱም