በማላዊ የፍትሕ ሥርዓቱ መጓተት ሙስና እንዲባባስ እያደረገ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በማላዊ የፍትሕ ሥርዓቱ መጓተት ሙስና እንዲባባስ እያደረገ ነው

በማላዊ ሙስናን ለማስገድ እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች፣ በሕግ አስከባሪውና በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ ባለው የተጓተተ አሠራር እየተሰናከለ መኾኑን፣ የማላዊ የሲቪል ማኅበረሰብ ተቋማት እና የፀረ ሙስና ቢሮው ይናገራሉ፡፡ ሕዝቡ በሀገሩ ተቋማት ላይ የማይተማመንበት ኹኔታ ላይ መደረሱንም ተቋማቱ ገልጸዋል፡፡

ከዋና ከተማዋ ከሊሎንግዌ የአሜሪካ ድምፁ ጀማል ፕሪንስ ጀማል የላከውን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።