የማላዊ ጋዜጠኞች ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል እውነትን የማጣራት ክህሎት እየተማሩ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የማላዊ ጋዜጠኞች ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል እውነትን የማጣራት ክህሎት እየተማሩ ነው

የመረጃን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ብዙ ተግዳሮቶች በሞሉባት ማላዊ፣ የደቡብ አፍሪካ የሚዲያ ተቋም የተሰኘው ድርጅት የዘገባዎችን ትክክለኛነት ለማሻሻል እና የጋዜጠኞችን ተዓማኒነት ለማሳደግ እየሠራ ነው።

ላሜክ ማሲና በዚህ ዙሪያ ያደረሰንን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።